I cried like a kid when the youngest daughter cried. It was a really touching moment. I am speechless in my appreciation for this beautiful and strong mother. Raising kids without their dad in Ethiopia is a really tough task, but she did it in a remarkable way, which can be seen in her daughter's good manners. God bless this family! Shimeles was one of my favorite singers when I was young, and he is a big loss for the music industry. May his soul rest in peace. God bless my country!
Beautiful voice !! Hope we'll get to hear more of you. Geni, iron lady', i was so glad to see you here. (we used to work together) Your life is a lesson by itself . You are beautiful inside and out. Proud of you! watching you from Dallas. Always love you and your family 😘
Makda is so talented. I like her voice. It reminds me of Tracy Chapman. Emanuel is also my favourite musician. Yoni is also my favourite journalist. God bless you all.
Watching the interview with Mr. Shimelis Ararso's family took me back to the '90s when I used to listen to his music every single day, especially "Eraswan Shuruba." His daughters are truly amazing, and his wife exudes decency with a beautiful heart. We miss him immensely; he was an incredible person devoted to multitasking activities. The daughter following in his footsteps displays extraordinary potential with a remarkable way of expressing herself. Despite the challenges, this brave mom sets an example for everyone. According to the Bible (Isaiah 25:8; John 5:28,29), there's hope for a future reunion with Mr. Shimelis. Kudos to EBS TV and Yoni for this incredible show.
Wow what a beautiful family I appreciate your acknowledgment, Yoni. The untimely loss of Shimel was truly tragic. I used to attend his book reviews at Imperial Hotel. He had a substantial fan base, and his sudden passing deeply saddened many.nbsun ymarlin ygebewal his wife is IRON LADY Bravo mama Lion👏🏾👏🏾👏🏾
Wow Geniii 🥰 I remember ur beautiful face ❤ but I can't figure out weather we went to same elementary or high school??? I went to Bole community & high school, Proud of you!!! You're blessed with beautiful & talented daughters !!! Watching from Australia, thanks ebs 🥰 ❤
ጀግና ሴት ነሽ ይሄንን ውበት ይዘሽ እራስሽን ቆጥበሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር አበቃሽ ውነተኛ ፍቅር እንደዚህ ነው ❤️
ሁሉ ነገር የተሟላበት ቤተሰብ ጨዋነት አንደበት አባታቸው አስጠሪ በስራው የሚኮሩ...!🙏❤
Betam jegina enat nat…. Egziabher edme yichemrlat 🥰🥰🥰
@@bezaunique6975 አሜን🙏
ሚውዚክ ሜይደይ ላይ እሁድ እሁድ ይመስለኛል አዳምጠው ነበር ብዙ መስራት ሲችል በአጭሩ የተቀጨ ምርጥ ሰው አቡ ጃቦ ኢትዮጵያ
አይ መውለድ ስሙን አስነሳችው እናት ተባረኪ በስርዓት አሳድጋ ለዚህ ማብቃቷ
ጀግና እናት ባሏ በወጣትነቷ ቢሞትም ሌላ ሳታገባ ልጆቿን ለቁም ነገር ያበቃች❤
ውብ እናት ቆንጅዬ ልጆች ተባርከው ለትልቅ ደረጃ ይድረሱልሽ🙏🏾❤️ ኑሪላቸው🙏🏾❤️
ክብር ያለ አባት ልጆቻቸውን ላሳደጉ እናቶች
የወለደ አይሞትም እሚባለው ለዚህ ነው ❤
እውነት ዛሬ መውለድ ምን ያህል ክብር እንዳለሁ አየው አርቲስት ሽመልስ አራርሶ ነፍስ ይማር እያልኩ ባለቤቱን ግን በጣምበጣም አደንቃታለሁ ክብር ይገባታል❤❤❤❤❤❤❤ ልጆችሽን በዚህ ልክ ተጠንቅቀሽና ጠብቀ ለዚህ ስላበቃሽ ክበሪልን እድሜ ይስጥሽ በልጆችሽ የበለጠ ያስደስትሽ ገኒ
ebs ሶችን አለማመስገን ንፉግነት ነው!!!!!እናመሰግናለን ebs የተረሱ ሰዎችን ፈልጋችው በማግኘት ለናፈቀው ሕዝብ ስለምታቀርቡ!!!!ይህ ቤተሠብ በጣም ደስ ይላል!!ክብር ያለአባት ልጆቻቸውን ለቁም ነገር ላበቁ እናቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና እናት በልጄነትሽ ባልሽን ብታጭም በክብር ልጅችሽን ስላሳደግሽ ውጤቱ መልካም ሆኖልሻል ረጅም እድሜ ይስጥሽ
ያባቷ ልጅ አባትሽ በውስጥሽ አለ በመልክሽ አለ ሁለተኛ እዳታለቅሺ ጀግና ነሽ
ምን አይነት ስብእና ነው
አሁንም እረጅሙን እድሜ ከነልጆችሽ ይስጥሽ ወደድኩሽ በጣም❤❤❤
እውቀት ከቁንጅና ጋ ሲጣመር እንዴት ደስስስስ ይላል ።
ክብር ለጀግናዋ እናታችሁ በጣም መመስገን የሚገባት ምርጥ እናት ናት እውነት በዛ ባሳለፈቻቸው ጊዜ ልጆቿ እንዳይጎዱባት ምን ያህል መስዋዕት ከፍላ እንዳሳደገቻቸው እሷ ናት የምታውቀው ዛሬ ያመንሽው ያከበርሽው እግዚአብሔር እናታችን ቅድስድ ድንግል ማርያም ረድታሽ የልጆችሽን እዚህ መድረስ ማየት በጣም ያስደስታ ከስርአን ከንግራቸው የመልካሟን እናታቸው ፈለግ እንደተከተሉ ምንም ጥርጥር የለውም እኔ በዚ ዘመን የእንዳንቺ ያለ እናት ማየት በጣም ያስደስታል አሁንም ለቁም ነገር በቅተው ወልደው ለማየት ያብቃሽ ተባረኩ ።
He is watching down from heaven and proud of you Genni for raising strong , smart and humble girls !
Wow great comment ever.
ጀግና እናት ነች ለልጆቿ እናትም አባትም ሆና ለቁም ነገር ስላበቃቻቼው 👏👏👏👏
የሸመልስ በቤተሰብ ስላየናችሁ ደስ ብሎኛል ሰራታችሁ ደስ ይላል ለእናታችሁ እድሜ ያድላት እናንተ በርቱ ድምፃቹ ኣሪፍ ነው ሽመልስ ተወዳጅ ነበር ነብስ ይማር
ጀግና እናት ።እድሜ ከጤና ይስጥል
አይ መታደል ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምንአይነት ፍቅር ነው ከውበት ጋር ፍጹም ኢትዮጵያዊነት
❤️ ባለቤቱን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤️
ነፍስ ይማር ሽሜ ጎበዝ ጠንካራ ልጆች በዛላይ ቆንጆ የምታምር ሚስት እግዚአብሔር ያሳድጋቹ እናታችሁንም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣት
የሽመልስ ቤተሰቦች በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው አማንዬ ስላየንህ ደስ ብሎኛል ያልተወራለት የጥበብ ሰው ነው😍🙏🙏🙏🙏
ጀግና ልበ ሙሉ ሴት የሴት ወይዘሮ ስረአትሽ እራሱ የልጆችሽ ስረአት ሲያስቀና ተባረኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዳንች አይነቶችን እናቶች ያብዛ በርቱ በዚሁ ቀጥሉ ኢቢኤሶች ❤አማኑኤል የምወድህ ❤
ምርጥ ቤተስብ ደስ ሲሉ ሁሉም አለባበሳቸው ሲያምር ቡና የምታፈላውም 💚💛❤️
ጀግና ሴት እውነተኛ።።ፍቅር እስከ መቃብር እዲነው እውነተ ኛትዳር ፈጣሪ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ🎉
እናት በጣም ጠንካራ ልጆችሽ ውብ ልጅ ማሳደግ ያውም የትዳር አጋር ተለይቶ ጠንካራ እናት
መውለድን የመሰለ ምን አለ ❤❤❤❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🤲🤲🤲🤲
Amen ❤
ነገሮች ምንም ያህል ቢከብዱ ተስፋ አትቁረጡ 🙏🙏
የምትደነቅ የምትመሰገን ጀግና እናት ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ጨዋ እናት እንዴት እንደወደድኩሽ ያንች አይነቱ ብርቱ እናቶች አምላከ እስራኤል ያብዛልን!!!
መልካም እናት በለቅሶ የዘራሺው በጽናት የሰደገሻቸውከአምላክሽ ጋር ከእናተሽ ከደግል ማርያም የነበረሽ ጠብቅ ግንኙነት ለዚህ ከብር አብቅቶሻል ክብሩን እግዚአብሔር ይወሰድ ለቅዱስ ቁርባን ያባቃሽ የቀሪ ልጆሺን ክብር ለማያት ያብቃሽ።
ውይ ኤቢኤስ አባቱም መምህር አራራሶ አሉ ከሚባሉ አስተማሪያችን አንዱ ነበሩ የፀሐይ ጮራ ትምህርት ቤት ከሽመልስም አራርሶም በዚሁ ከልቤ የማትጠፋው የፀሐይ ጮራ ትምህርት ቤት አብረን ተምረናል ወይ ጊዜ ልጆቻችንም እንደዚኽ እንደዚኽ እንደዚኽ አደጉ ነፍሱን በእፀደ ገነት ያሳርፍልን ልጆችንም ለቁምነገር ያብቃልን ለባለቤቱም ጤና ሠላሟን ይስጥልኝ!!
We need part two for this program after the studio
እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ ጠንካራ ቤተሰብ ምርጥ እናትነት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤
ሺሜ የጊዜው ያራዳ ልጅ ነበር ባጭር ቀረ እንጅ ነፍሥ ይማር እነዚህ የሚያማምሩ ልጆቹ ዳግም ከፍ ያረጉታል ብዬ አስባለሁ መልካም እድል እመኝላችኁለሁ❤❤❤
በውበት በእውቀት የተሰጠ ቤተሰብ ሽመልስን ነብስ ይማር
ውድ እናት እድሜሽን የያርዝምልኝ ጀግና እናት ስላላችሁ ፈጣሪን አመስግኑ
❤❤❤ የእኔ እህት ክበሪልን ጨዋ የጨዋል ልጅ ፈጣሪ ድካምሽን ልፋትሽን አይቶ መጨረሻሽን በክብር ያሳርፈው አቤት ጨዋነት ልብ የሚያረሰርስ እህቶቼ ❤
ያጫሉም ሚስት ጀግና ናት
ይሄ ቤተሰብ አዲስ አመትን አስታወሰኝ for no reason 😢❤የልጅቷ ድምፅ ኢትዮጵያን አስናፍቀኝ እንዴት የሚያምር ድምፅ እና ውበት ነው ያላቸው 😢
በጣም ጀግና ነሽ ልጆቹም ጎበዞች እናታችሁን አኩራታችሀል ድካማን ተረድታችሁ ጥሩ ልጆች መሆናችሁ❤
ጎበዝ ጨዋ ልጅ ቀጥይበት። ጥበብ እንደሆነ ይወራረሳል ራኬብ አባቷን ትመስላለች ቀላል የኔ ቆንጆ አይዞን አባታችሁ አልሞተም እናንተን የመሰለ በሙያው ኮራት ያላችሁ 🙏❤ ተባረኩ። ዮንዬ እጅግ እናመሰግናለን መልካምነት ጨዋነት የተሞላበት ቤተሰብ...!!
ሽመልስ አራርሶ ብዙ የለፋ ብዙ ሊሰራ የሚችል ጎበዝ ድምፃዊ ነበር ግን ሞት ቀደመው እግዚአብሔር በመንግስቱ ያስብህ ለልጁም መልካም እድል
ዋውው ጥሩ መደብ ኣቐራርባ የኣንጋፋው ነብስሔር ዘፋኝ ሽመልስ ኦርጌሳ የወለደ ኣልሞተም እንደሚባለው ታናሻ ልጁ ማክዳ ጥሩ ተውቦ ኣላት በሌሎች ኣርቲስት የሙዚቃ ኣቃናብራዎች ቢሶሩላት ስታንጎራግሮው የድምጽ ኣውጣጣ ጥሩ የደምጽ ቐለም ነው ያላት፡፡በዕድሜን ዘፈኑ ባያውቀም እንደኣርቲስትና የሙዚቓ ወዳጅ በመሆኔ ሙዚቃ ኣለማቐፍ ቓንቃ በምሆኑ መጠን ኣስመራ ተውልጄ ስያድግ ኣማርኛ፡ትግርኛ ብእኩል ነው ሚያዳምጠው በተለይ የድሮ ዘፈኖች የነ እዮብ መኮነን፡ቴዲ ኣፍሮ፡ማዲንጎ፡ኣፍወርቅ ፡ኤፍሬም፡ሓመልማል ፡ኣስቴር ወዘተ እንደሽመልስ ማይረሳ ዘፈን ትተው ለትውስታ የሄዱ መስታውሳቹ ኤቢኤስ ጥሩ ነው ለስነጥበባውያን መብራታት ጥሩ ሓሳብ ነው፡፡
ሽመልስ አራርሶ የዩኒቨርስቲ ጓደኛችን፣ የትያትሪካል አርትስ ተማሪ ነበር፣ ዘፈኑን ከማውጣቱ በፊትም ከጓደኛው ግርማ ገመቹ ጋር በዩኒቨርስቲው የባሕል ማእከል አማካኝነት ተማሪዎችን በሙዚቃ ያዝናኑን እንደነበር አስታውሳለሁ፣
ሽመልስ በድንገተኛ አደጋ በሞት ቢለየንም በጠንካራዋና ውቧ ባለቤቱ ብርቱ ጥረት ልጆቹ አድገው ለዚህ በመብቃታቸው እንፅናናለን፣ በውብ ድምፅ ያስደሰተችን ቆንጆዋ ልጁም ምኞቷ እንዲሳካላት እንፀልያለን ፣
ሽሜ አሪፍ ሰው ነበር ከአክሱማዊት ባንድ ጋር ሲሰራ ሂልተን ሆቴል ነው የማውቀው..ልጆች እንዳሉት አላውቅም ነበረ ዋው ❤ነብስ ይማር
ድንቅ እናት በእዉነት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ኢቢኤስ መቅጠር አለበት
እናትነት እዲ ነው እግዝሐብሄር ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ
አቢቲችሁን በጣም ነው ይምወደው እናታቹ ጉበዝ እንዳታስቀይሙዋት ደሞ ብትዘምሩበት አቤት በረከቱ
ሽመልስ መልካም ሰው ነበረ ነፍሱን ይማር ገንዬ ጎበዝ
Oh my God! Her voice❤❤❤❤
I cried like a kid when the youngest daughter cried. It was a really touching moment. I am speechless in my appreciation for this beautiful and strong mother. Raising kids without their dad in Ethiopia is a really tough task, but she did it in a remarkable way, which can be seen in her daughter's good manners. God bless this family! Shimeles was one of my favorite singers when I was young, and he is a big loss for the music industry. May his soul rest in peace. God bless my country!
በጣም ይገርማል ሽሜ ነፍስህን ይማረው በጣም ደግ ሰው ነበር
Really EBS is truly public oriented media. Keep up the great work.
ሚስ ገንዬ ስወድሽ ጀግና እናት አስተማሪ በስመአብ በጣም ነው የማደንገቅሽ የሽሜ ሚስት መሆንሽን ሳቅ ደሞ ገረመኝ ልጄ ባንቺ መማሩ እድለኛ ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የልጅ ልጅ እይ እወድሻለሁ የሚካኤል ሀይሉ እናት
I remember Shimelis at Addis Ababa University in the late 1980s and early 90s. I think he was working at AAU cultural center.
ጀገና፡ እናት ፡ ነሸ ፡ ልጆችሸን ፡ እገዚአብሄር ፡ ይጠብቅልሽ ፡ ወርቅ ፡ ናቸወ
ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ተመኜሁለሽ ❤❤❤❤❤
Beautiful voice!!! Congratulations
የጀግና ልጅ ጀግኒት የጀግኒት ልጆች አልሞተም ተክቷል ልዩ እናት ነሽ
Beauty+ manner+dissent and love together what a wonderful woman is she🤔 I hope Maki gone rise her dad again 👍🏾🙏🏾❤️
እንደዚህ ጠንካራ እናቶችን ያብዛልን❤❤ ዋዉ የልጆቹ ድምፅ የአባታቸዉ ምትክ ናቸዉ
ድንቅ ነው ። ሽሜ ነብሱን ይማርና እራሱን ተተክቷል ። ዮኒና አማኑኤልም እጅግ መልካም ሰዎች ናችሁና ተባረኩ ።
በጣም ጎበዝ ቆንጆ ልጅ ❤
ጀግና ሴት ተባረኪ!
ማመን አልቻልኩም ሁለተኛ ዘሪቱ መጣችልን አረ ታይለት እያላችሁ ያሎጣችሁ ውጡ በጣም ትችያለሽ በርቺ 👍👍
Hope you are the next shinning star. I love the decency of the family.
በጣም ልዩ ድምፅ ነውልጆቹ ያላቸው ላባታቸሰው ነብስ የሰማር ስራው ከመቃብ ር በላይ ነው😢
ጀግና እናት ስርአቷ ደስ ይላሉ
I am proud of you....Jegenete Enate
Beautiful voice !! Hope we'll get to hear more of you. Geni, iron lady', i was so glad to see you here. (we used to work together) Your life is a lesson by itself . You are beautiful inside and out. Proud of you! watching you from Dallas. Always love you and your family 😘
he soul in heaven your husband you are amazing mom ever seriously ayzoshh
ነፍስ ይማር ብያለሁ ጀግናዋን እናት ሳላደንቅ አላልፍም።
We went the same school he was a Lovely person ❤️
ደስ የሚል፡ በስርዓት የተያዘ ቤተሰብ ! እናቲቱም ለከፈልሽው ዋጋ በልጆችሽ ጥሩ ቦታ መድረስ የተካካሰልሽ ይሁን። ልጆችም ለታላቅ ቁምነገር ያብቃችሁ!
በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ በተለይ ይች አጋጣሚ የጥሌን ከራስዋ ሒወት ጋር ይሄዳል እራስዋን ሹሩባ ግን ምነው ግጥሙን ቀየር ብታረጉት በተለይ
ስታነጋግሪኝ ከንፈርሽ ሲላወስ
አፌ ይከጅላል ከንፈርሽን ሊጎርስ
እሄ ታስቦ እዳልተሰራ እናቃለን ግን ግዜው ኩፉ ነው ይጠቀሙበታል ቆርጠው አውጥተው እርስ ያረጉታል አንድ ነገር በሉ ከሆነ ልጅትዋ ትጎዳለች አማን ዮኒ
Beautiful mother and daughters.
ሽመልስ እኮ ከዘመኑ የቀደመ ስራ የሚሰራ ምርጥ የጥበብ ሰው ነበር። "Hamjambo Ethiopia" my all time favourite!!!!!!
ቆንጅዬ የአባታችሁ ልጆች ስታምሩ❤❤❤
ዋው የአባቷ ልጅ ጎበዝ በርቺ የሽሜ አድናቂ ነኝ❤❤❤❤❤
እስቲ እንደ እኔ አንደገና የልጅቷን ድምፅ ለመስማት የገባ
a stellar performance 🎉 I can’t wait to hear your single
Both his daughters are amazing vocalists
በጣም ይገርማል
Geniyee yene wib Jegna ehiteee kene konjo lijochee abet endet endadeguln. Tebarekuln we love you
ሚስት ለባልዋ ዘውድ ናት ማለት ይህ ነው:: ህይወቱ ቢያልፍም ልጆቹን ስሙን ዝናውን ሳታጎድል ያሳደገች ያኖረች ሚስት:: ጎበዝ::አንዴ ቀና ብሎ ማየት ቢችል ኖሮ እንዴት እንደሚኮራብሽ::ደሞ አቤት የመልኳ ነገር ብሎ የዘፈነው ለሷ ነው ለካ
Makda is so talented. I like her voice. It reminds me of Tracy Chapman.
Emanuel is also my favourite musician.
Yoni is also my favourite journalist.
God bless you all.
ዋው መታደል ነው እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልኝ ውብ እናት ❤❤❤
ዋዉ ዋዉ ዋዉ እጅግየሚጣፍጥ ልዩ ለጆሮ እርጎ ማለት ነዉ ❤❤❤❤
Watching the interview with Mr. Shimelis Ararso's family took me back to the '90s when I used to listen to his music every single day, especially "Eraswan Shuruba." His daughters are truly amazing, and his wife exudes decency with a beautiful heart. We miss him immensely; he was an incredible person devoted to multitasking activities. The daughter following in his footsteps displays extraordinary potential with a remarkable way of expressing herself. Despite the challenges, this brave mom sets an example for everyone. According to the Bible (Isaiah 25:8; John 5:28,29), there's hope for a future reunion with Mr. Shimelis. Kudos to EBS TV and Yoni for this incredible show.
Makda has a great voice. She needs to make it a profession.
እናት ቆንጆ ብርቱ፣ ልጆች ቆንጆ ፣ የኔ ባለቡና ቆንጆ ። እግዚአብሔር አምላክ የአርቲስት ሽመልስን ነፍስ በሰላም ያሳርፍልን።
ሽሜ ጋር ጋደኛ ነበርን እንግባባ ነበር.....እኔ ሽሜ አልሞተም ጀግና ሚስት በማግባቱ ልጆቹን ለቁም ነገር አበቃች እግዛቤር ይስጥሽ በጣም ነው ደስ ያሉኝ
Beautiful girls. God bless you!!!
አማኒ ቅን ልብ ያለክ ሰው ነክ ጀማሪዎቹን ለማበረታታ የምታደርገውን ጥረት ይበል የሚያስብል ነው በርታ
Wow what a beautiful family
I appreciate your acknowledgment, Yoni. The untimely loss of Shimel was truly tragic. I used to attend his book reviews at Imperial Hotel. He had a substantial fan base, and his sudden passing deeply saddened many.nbsun ymarlin ygebewal his wife is IRON LADY Bravo mama Lion👏🏾👏🏾👏🏾
The youngest is also very good👏
Wow Geniii 🥰 I remember ur beautiful face ❤ but I can't figure out weather we went to same elementary or high school??? I went to Bole community & high school,
Proud of you!!! You're blessed with beautiful & talented daughters !!! Watching from Australia, thanks ebs 🥰 ❤
Thank you yoni
Beautiful voice Makie. God bless you.
ሰላም ለሀገራች ሰላም ለአለም በሙሉ❤👍👈
በናትሽ ያባትሽን ሙዚቃ ደግመሽ ስሪው ያምራል
Beautiful especially maki and mommy 💜
Rakeb askeyami nat?😅
Beautiful family god bless you!
የእውነት ጀግና እናት❤😘